የኮርፖሬሽናችን ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች

ተልዕኮ

ለግብርና ምርትና ምርታማነት ዕድገት አስተዋጽዖ የሚያደርጉ፣ ለዘመናዊ እርሻና ለአግሮ ኢንዱስትሪ መስፋፋት መሠረት የሚሆኑ ቴክኖሎጂዎችን እና ግብዓቶችን ተደራሽ በማድረግና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ሀገራዊ ልማትና ዕድገትን ማፋጠን፡፡

ራዕይ

በግብርና ግብዓት አቅርቦት እና በሜካናይዜሽን አገልግሎት በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ተወዳዳሪ ተቋም መሆን፡፡

እሴቶች

ተዓማኒነት ግልጽነት ቅንነት ቁርጠኝነት የጋራ ተጠቃሚነት ማኅበራዊ ኃላፊነት

Sign In

© EXCEED ERP Systems ® 2011 - 2026